Web Content Display
የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ስም
የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ጋምቤላ ቅርንጫፍ
የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ዕንባ ጠባቂ
ጀምስ ዴንግ
አድራሻ ጋምቤላ ከተማ
- ስልክ 0475510533
- ኢሜል Gambelaombudsman5@gmail.com
- ፋክስ 0475510515
- ፖሰታ…
- የተመሰረተበት ዓመት 2008
- ሽፋን ጋምቤላ ክልል
- ፌስቡክ OmbudsmanGambelaBranch
- የተቋሙ ስልጣንና ሀላፊነት
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡