Web Content Display
የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ሃዋሳ ቅርንጫፍ
- የቅርንጫፉ ዕንባ ጠባቂ
ማሙዬ መገኔ
አድራሻ ሃዋሳ ከተማ
- ስልክ 04622123195 /0462215182
- ኢሜል haswasaombudsman@gmail.com
- ፋክስ 0462122529
- ፖሰታ 2199
- የተመሰረተበት ዓመት 2003
- ሽፋን ሲዳማና ደቡብ ክልል
- ፌስቡክ/facebook Ombudsman,HawasaBranch,Ethiopi
- የተቋሙ ስልጣንና ሀላፊነት
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡