Web Content Display
የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ስም
የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም መቀሌ ቅርንጫፍ
የቅርንጫፉ ዕንባ ጠባቂ ስም
………..
አድራሻ መቀሌ ከተማ
- ስልክ 0344404675/80
- ኢሜል ……..
- ፋክስ 0344419836
- ፖሰታ………..
- የተመሰረተበት ዓመት 2003
- ሽፋን ትግራይ ክልል
- ፌስቡክ Ethiopian Institution of the Ombudsman mekele branch office
የተቋሙ ስልጣንና ተግባር
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡