Web Content Display
የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ድሬዳዋ ቅርንጫፍ
- የቅርንጫፉ ዕንባ ጠባቂ
ደቻስ እስማኤል
አድራሻ ድሬዳዋ ከተማ
- ስልክ 0251110859 /0252118191
- ኢሜል direombudn@gmail.com
- ፋክስ…..
- ፖሰታ 2112
- የተመሰረተበት ዓመት 2003
- ሽፋን ድሬዳዋ፣ሀረሬና ሱማሌ ክልሎች
- ፌስቡክ/facebook Dire ombudsman
- የተቋሙ ስልጣንና ሀላፊነት
በተሻሻለው አዋጅ 1142/2011 መሰረት በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን መስራትና በአዋጅ ቁጥር 590/2000 የተደነገገውን የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ክፍል ሶስትን ማስተግበር፡፡