Web Content Display
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህገ-መንግስት አንቀፅ 55 ንዑስ አንቀፅ 1 እና 15 ስር በተደነገገው በሰረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 1142/2011 የተቋቋመና በሕግ የተደነገጉ የሰዎች መብቶችና ጥቅሞች በአስፈጻሚ አካላት መከበራቸውን በማረጋገጥ የሕግ የበላይነትን መሰረት ያደረገ ጥራት፣ ቅልጥፍናና ግልፅነት ያለው መልካም የመንግስት አስተዳደር እንዲሰፍን ስልጣንና ተግባር ተሰጥቶት እየሰራ ያለ ተቋም ነው፡፡
ሙሉውን ያንብቡ
